
እንኳን ደህና መጡ!
አማካሪ የአካባቢ ኮሚሽን፣ ወይም ANC ከፓርቲ ወገንተኝነት ነጻ አካባቢያዊ አካል ሲሆን፣ አባላቱም ከአካባቢው የተመረጡ አማካሪ የአካባቢ ኮሚሽነሮች ተብለው ይጠራሉ፡፡ ANC 4B ከጆርጂያ ጎዳና ወደ ምዕራብ፣ ከኢስተርን ጎዳና ወደ ምሥራቅ፣ እንዲሁም ከሞዙሪ ጎዳና ወደ ሪግስ መንገድ፣ ሳውዝ ዳኮታ ጎዳና እና ወደ ኬኔዲ መንገድ ወደ ደቡብ ይሄዳል፡፡ በየትኛው ANC ውስጥ እንደሚኖሩእርግጠኛካልሆኑእዚህይመልከቱ ።
የኮሚሽኑ ስብሰባዎች
የዕቅድ ማውጫ ስብሰባ
በወሩሁለተኛማክሰኞ 6፡30 p.m. ( ኮሚሽኑ እረፍት ላይ ከሚሆንባቸው ወራት በስተቀር)
መደበኛ የህዝብ ስብሰባ
ከወሩ አራተኛውሰኞከምሽቱ 7፡00 (ከዚህበታችእንደተጠቀሰው ካልሆነ በስተቀር)
ኮሚሽኑ በአጠቃላይ ከወሩ በአራተኛው ሰኞ በ 7:00 p.m. በ 2024 ጃንዋሪ 22 ፣ ፌብርዋሪ 26፣ ማርች 25፣ ሚያዝያ 29 ፣ ሜይ 28፣ ጁን 24፣ ሴፕቴምበር 23 ፣ ኦክቶበር 28በ እናኖቬምበር 25ይሰበሰባል። የ 2025 የመጀመሪያስብሰባጃንዋሪ 27 ቀን 2025 ይሆናል ። ኮሚሽኑ በእረፍት ላይ ስለሚሆን በሐምሌ ፣ ነሐሴ እና በታህሳስ 2024 ወራት ስብሰባ አያካሂድም።
Monday, Feb 24, 7:00 p.m.
Virtual Meeting Details:
For video participation via Zoom on a computer or mobile device, click this link:
https://dc-gov.zoom.us/j/81406325863
For voice-only participation on a telephone, dial +13017158592, 81406325863#
Meeting ID: 814 0632 5863
አባክዎን የስብሰባ ቀናትን ለማረጋገጥ እና ለ ANC ሕዝባዊ ቨርቹዋል ስብሰባዎች የመግቢያ ወይም ሎግኢን ዝርዝር መረጃ የአጀንዳ ማሳወቂያውን (ከስብሰባው በፊት ከአንድ ሳምንት በፊት የሚለጠፍ) ይመልከቱ።
የኮሚሽኑ የኤሌክትሮኒክስ ግልጋሎቶች በራስ-ሰር ወቅታዊ የቀን መቁጠሪያዎች እና በኢሜል የስብሰባ አጀንዳዎችን ለመቀበል መመዝገብ መቻልንያካትታሉ ። እነርሱም ስለ ANC ገጽ ላይ ይገኛሉ ።
