ሁሉም አማካሪ የአካባቢ ኮሚሽኖች ANC 4Bን ጨምሮ ዓመታዊ ሪፖርት የማቅረብ ግዴታን ጨምሮ በሕግ ሪፖርቶችማቅረብይጠበቅባቸዋል፡፡ ይመልከቱኮድ § 1-309.10 (j)(1) (ይህሕግ እያንዳንዱ ኮሚሽን የቀድሞውን ዘመን ዓመታዊ ሪፖርት ለምክር ቤቱ እና ለከንቲባው ማቅረብ አንዳለበት ይደነግጋል)፣ (n-1) (እያንዳንዱ ኮሚሽን በቅድሞዎቹ 12 ወራት ጊዜ ያከናወናቸውን ሥራዎች በአጭሩ የሚገልጽ ዓመታዊ ሪፖርት ያትማል) ፡፡
የአጎራባች ኮሚቴ 4B ዓመታዊ ሪፖርቶች (1) የኮሚሽኑን መደበኛ የህዝብ ስብሰባዎች እና በአንድ አባል ዲስትሪክቶቻቸው ውስጥ የግለሰብ ኮሚሽነሮችን እንቅስቃሴዎች በተመለከተ ዝርዝር መረጃን ጨምሮ የኮሚሽኑን እንቅስቃሴዎች ማጠቃለያ ይይዛሉ፤ (2) ኮሚሽኑ ያጋጠሙት ቁልፍ ችግሮች እና በኮሚሽኑ በውሳኔ መልክ የሚወጡ የውሳኔ ሃሳቦች ወይም ይፋዊ የኮሚሽኑን እርምጃዎች የሚመለከቱ መረጃዎች፤ (3) በኮሚሽኑ የተተገበሩ መዋቅራዊ ማሻሻያዎችን ጨምሮ የኮሚሽኑን የሥራ ሁኔታ በተመለከተ ዝርዝር መረጃ ፤ (4) የኮሚሽኑ አሠራር ሁኔታ እና (4) የኮሚሽኑን የፋይናንስ ሁኔታ የሚመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች፡፡
ANC 4B የኮሚሽኑን ዓመታዊ ሪፖርቶች በኮሚሽኑ ድረገጽ እና በዲስትሪክቱ መንግስት አማካሪ የአካባቢኮሚሽንውሳኔፖርታልላይያትማል ።
