
ANC 4B ሴፕቴምበር 26 ቀን 2023 ባካሄደው ስብሰባ ላይ የወጣቶችን አማካሪ ኮሚቴ አቋቋመ ። የወጣቶች አማካሪ ኮሚቴን ያቋቋመው ውሳኔ ከዚህ የሚከተሉትን ለማካተት የኮሚቴውን ሥልጣን ያስቀምጣል፡- (1) በኮሚሽኑ ወሰን ውስጥ ለሚገኙ ወይም በኮሚቴው ወሰን ውስጥ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ለሚማሩ ወጣቶች በዲሲ ውስጥ ስለ ቁልፍ አካላት እና ስለ ፖሊሲ አወጣጥ ሂደቶች ስለ ኮሚሽኑ ስለራሱ ታሪክ፣ ተልዕኮ እና ሥራ ትምህርት መስጠት፤ (2) በዲስትሪክቱ ውስጥ በወጣቶች እና ቤተሰቦች ላይ ተጽዕኖ ስላላቸው ረቂቅ ሕጎች እና ፖሊሲዎች ግብረ መልስ መፈለግ እንዲሁም የወጣቶች ድምጽ እንዲሰማ መንግሥት ወደ ተግባር ሊገባ የሚችልባቸውን ሃሳቦች ማጎልበት፤ እንዲሁም፤ (3) በኮሚሽኑ ሥራዎች ላይ ትምህርት ቤቶችን ማሳተፍ፤ በእነርሱም ስር ስብሰባዎች፣ የሕዝብ አገልግሎቶት እና ሌሎች የወጣቶች ተሳትፎ ዕድሎች ይካተታሉ፡፡
የስብሰባ ቀኖችን ማረጋገጥ እና አጀንዳዎችን እዚህማየት ይችላሉ፡፡. And you can read more about the Committee’s work in Advisory Neighborhood Commission 4B’s Annual Reports.
ኮሚሽነር አሊሰን ብሩክስ (4B08) እና ኮሚሽነር ኤሪን ፓልመር (4B02) የኮሚቴው ተባባሪ ሊቀመንበር ሆነው ያገለግላሉ ።
